በመቀሌ ከተማ ሱቆች አድማ አድርገው ዋሉ – የሕወሓት ትራፊዎች የተዘጉትን ሱቆች እየዘረፉ ነው

ትግራይ ከተረጋጋች እረሳለሁ ብሎ የሚያስበው የሕወሓት ርዝራዥ ቡድን ትግራይ እንዳትረጋጋ የማይፈነቅለው ድንጋይ ይለም ይላሉ አስተያየት ሰጪዎች። እርዳታ ሕዝብ ጋር እንዳይደርስ ሆን ብሎ በአንዳንድ አካባቢዎች ተበታትነው በሚገኙ ወታደሮቹ አማካኝነት ውጊያ የሚከፍተው ሕወሓት፤  ይህን  እያስተግጎለ፤ በሌላ በኩል ደግሞ እርዳታ ለሕዝቡ አልደረሰም በማለት ያስጮሃል።  በውጭ ያሉ የሕወሃት ሚዲያዎች በመቀሌ ከተማ ዛሬ የአመጽ ጥሪ … Continue reading በመቀሌ ከተማ ሱቆች አድማ አድርገው ዋሉ – የሕወሓት ትራፊዎች የተዘጉትን ሱቆች እየዘረፉ ነው